ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች

የዲሲ ሎተሪ መጠየቂያ ቅጽ 

እንዴት የዲሲ ሎተሪ ቸርቻሪ መሆን እንደሚችሉ (How to Become a DC Lottery Retailer)

የሎተሪ ችርቻሮ ማመልከቻ (Retailer Application)

የሎተሪ ችርቻሮ ማመልከቻ ማረጋገጫ ዝርዝር (Lottery Retailer Application Checklist)

ተልዕኮ

የታማኝነት እና የህዝብ አመኔታን ከፍተኛ ደረጃዎች የሚያረጋግጥ የጨዋታ ደንብ እና ቁጥጥርን እያቀረቡ፣ አዳዲስ ፈጠራዎች ያካተተ ሎተሪ እና የስፖርት መወራረጃ ምርቶች በመሸጥ፣ የዲሲን የገቢ ምንጭ ሃላፊነት በተሞላው መልኩ ወደላቀ ከፍታ ማድረስ።

 

 ራዕይ

ጥሩ የመዝናኛ ልምዶችን በማቅረብ እና ጤናማ አስተዳደርን በመለማመድ ለዲሲ ዓመታዊ ገቢን እና ፈንዶችን በቋሚነት የሚያሳድግ ጠንካራ አፈጻጸም ያለው፣ ከምድቡ ውስጥ ምርጥ የጨዋታ ኦፕሬተር እና ተቆጣጣሪ በመሆን ለተሻለች ዲሲ አስተዋፅኦ ለማድረግ።

 

እሴቶች

  • ታማኝነት
  • ፍትሃዊነት እና ማካተት
  • ደንበኛን ያማከለ
  • የሚፈጥር
  • አንድ ቡድን
  • ጥራት
  • ኃላፊነት የሚሰማው እድገት

 

ገንዘቡ የት እንደሚሄድ

1982 ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ፣ የዲሲ ሎተሪ ከ4.4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ሽልማቶችን ለማኅበረሰባችን አባላት ሰጥቷል እንዲሁም ከ2.3 ቢሊዮን ዶላር በላይ በዲሲ ውስጥ አስፈላጊ አገልግሎቶችን ለሚደግፈው የዲሲ አጠቃላይ ፈንድ አስተላልፏል። የበጎ አድራጎት ጨዋታዎች ፈቃድ መስጠታችን የሀገር-በቀል ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች ማህበራዊ ጉዳዮችን ለመደገፍ ከ$136.5 ሚሊዮን በላይ እንዲያሰባስቡ ረድቷቸዋል።

 

አግኙን

የሎተሪ እና የጨዋታ ቢሮ የሚገኘው በ

2235 Shannon Place, S.E. Washington, D.C. 20020-5731 | 202-645-8000

 

Most computers will open PDF documents automatically, but you may need to download Adobe Reader.